#technology
Amos ለማስገባት አስቤ ነበር... ኢንተርኔት ያስፈልገዋል አሉኝ ማለትም በስልክ ሆትስፖትም ምናምን ፤ እና እኔ ቤት በማልሆንበት ሰዐት ፋዘር ሊቸገር ነው ፤ እና ለማስጀመር ብቻ ነው ኢንተርኔት ሚፈልገው ከዛ በኋላ ቢጠፋም ችግር የለውም ሚባለው እውነት ነው እንዴ ?
Dec 05, 20239 engagements
Amos ለማስገባት አስቤ ነበር... ኢንተርኔት ያስፈልገዋል አሉኝ ማለትም በስልክ ሆትስፖትም ምናምን ፤ እና እኔ ቤት በማልሆንበት ሰዐት ፋዘር ሊቸገር ነው ፤ እና ለማስጀመር ብቻ ነው ኢንተርኔት ሚፈልገው ከዛ በኋላ ቢጠፋም ችግር የለውም ሚባለው እውነት ነው እንዴ ?
Dec 05, 2023No bro ሁለት አይነት አሰራር ነው ያለው የመጀመሪያው አሞሱን ካሰራህ በኋላ እቤት ወይንም ጎረቤት ዋይፋይ ካለ በቀላሉ ዋይፋይ አንቴና ገዝተህ ኮኔክት ማድረግ ነው then አንተ ብትኖርም ባትኖርም በቀላሉ father ቻናሉን መቀየር ብቻ ነው የሚያስፈልጋቸው ሁለተኛው ደግሞ ሪሲቨርህ support የሚያደርግ ከሆነ SDS የሚባል አሰራር አለ አንተ ኢንተርኔት ሳታበራ የሚሰራበት መንገድ ሲሆን እሱም እንደዛኛው አንዴ set ከተደረገ just ቻናል መቀየር ነው
Dec 05, 2023Ere yasfelgal jeles hule stteqem wifi or hotspot agenagnteh nw ena bzu aybelam ye 3 birr package qenun mulu yasteqmhal
Dec 05, 2023Watiz Amos btw
Dec 05, 2023It is the free sport channel
Dec 05, 2023Detail info ena Lemaserat kefelk @Ozam11
Dec 05, 2023