#personal
ሰላም✋ ምን መሰላቹ ከልጅቷጋ አንድ ቦታ ነው የምንሰራው,ለሷ ስሜት አለኝ ግን በቃ ትውደደኝ አትውደደኝ አላቅም እኔን ስታይ በአይኔ እይዛታለው,አንዳንዴ ቶሎ ስዞርባት ቶሎ ብላ ፊቷን ታዞራለች,አንዳንዴ ራሷ ስሜን ጠርታ የሆነ ነገር እንዳቀብላት ምናምን ታረጋለች አንዳንዴ ደሞ ይዘጋታል,ባጠቃላይ ባህሪዋ አስቸጋሪ የሚባል ነው,ምን ይሻላል?
Dec 03, 20238 engagements