Zomma306
#relationships
መገላገያ መፍትሄ ያላችሁ? ጓደኛ ነበረቺኝ አራት ዓመት በፍቅር ቆይተናል ሴክስ የጀመርነው ከተገናኘን ከዓመት በኋላ ነው። ሳተዋወቃት ተማሪ ነበረች ጎበዝ ነበረች አሁን ሰራተኛ ነች በጣም ጥሩ ደሞዝ ይከፈላታል ውብ ነች ሁሉም ለኔ ለኔ ይላታል ከኔ እቅድና ሃሳብ ጋር ግን አልጣመር አለቺኝ ከጊዜ በኋላ የሌለ ወረደች እወድሃለሁ ነው እንጂ ተግባር ዜሮ እና በግልፅ መለያየት እንደምፈልግከነምክንያቱ ነግሬያት እሷ ግን ወደኋላ ነው ሳትጎዳ ለመለያየት ፈልጌ ነበረ የምትሰማ ነገር አይደለችም! ምን ባደርግ ትተወኛለች! እስኪ ንገሩኝ!
Dec 03, 20232 engagements