Melba8583.5
#religion
ሰላም ቤተሰብ። "ቅድስት ተዋሕዶ ንጽሕት እምነት ክርስቶስ በፍቅር የተቀበላት ሰማእታት በደም ከብረው ያጸኗት አንዲት ሃይማኖት ናት አንከተላት" ይቺን መዝሙር ካላችሁ እባካቹ ላኩልኝ🙏
Dec 03, 20232 engagements
ሰላም ቤተሰብ። "ቅድስት ተዋሕዶ ንጽሕት እምነት ክርስቶስ በፍቅር የተቀበላት ሰማእታት በደም ከብረው ያጸኗት አንዲት ሃይማኖት ናት አንከተላት" ይቺን መዝሙር ካላችሁ እባካቹ ላኩልኝ🙏
Dec 03, 2023እንዴት አወቃችሁ ክርስቶስ በፍቅር እንደተቀበላት???
Dec 05, 2023በጥበበ መንፈስ ቅዱስ ስትመረምራት ይገባሃል
Dec 22, 2023