ሰላም እንዴት ናችሁ የልጅነት ፍቅረኛዬ ነው almost ለ7 አመታት አብረን ነን እናም በተፈጥሮው ዝምተኛና ነገሮችን በውስጡ ሚይዝ ብዙ ማያወራ ልጅ ነው ሲከፋውም ሲናደድም በውስጡ ነው ሚይዘው ግን ፊቱን አይቼው እረዳዋለሁ እና ከንዴቱም ከተከፋበት ስሜትም እንዲወጣ የማላደርገው ነገር የለም እና ከ 2አመት ወዲህ ግን የሆነ ነገር እያስተዋልኩበት ነው በጣም ቶሎ ተናዳጅ እየሆነ ነው በጣም ትናንሽ የሚባሉ ነገሮች ብስጭት ያረጉታል እንዳይናደድ ብዬ በኔ በኩል በጣም እጠነቀቃለሁ ግን እኔ ብጠነቀቅም ሌሎች ሰዎች ሁኔታዎች ደግሞ ማናደዳቸው አይቀሩም እና እስኪ እንዴት ልርዳው በቀላሉ ለሚናደድ ሰው ምን አይነት እገዛ ላደርግለት እችላለሁ እባካችሁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ ከኔ የቀረበ ሰው ደግሞ የለውም ምን ላድርግለት 🙏🙏
Dec 03, 2023Be seatu treat him like a baby ke tnsh seat buhala gn tfatun ngeriw keza yilemdewal
Dec 04, 2023