ፍረዱኝ! ወይ ምከሩኝ! እምኖረው ከታላቅ እህቴጋር ነው አግብታ ነበረ ተፋተዋል! አንድ ሴት ልጅ አላት ቤት አላት ዘንድሮ ተማሪ ሆነች: እና ወገኖቼ እኔ ምንም ባይኖረኝም ስራ ወጣሪ ነኝ ገንዘብ አገኛለሁ ልጅቷን በጣም ስለምወዳት እጨነቅላታለሁ! እናቷ ግን ከመሳሳት የዘለለ ነገር የላትም ለልጅ የሚያስፈልገውን አስቤ አስገድቼ እምገዛው እኔ ነኝ እሷ ወፍ እና አሁን አሁን ሰለቸኝ ለራሴ እንዳስብ ምን ላርግ በእውነት በስግብግብ ሰዎች ቀናሁ ምናለ ለራሴ የምሆን ቢሆን ለሃገር በተረፍኩ እና ምን ትሉኛላቹ?
Dec 03, 2023Beziw ketl yihe ye ante maninet nw👍
Dec 03, 2023