#religion
የአክስቴ ልጅ የሌላ ሃይማኖት ተከታይ ነበር እና አሁን ቄደር ተጠምቆ ወደ ክርስትና ተመልሷል እና ሁሉን ምስጢራት መፈጸም ይችላል ወይ እንደ አንድ ምዕመን የሚያሟላቸው ነገሮች ካሉ ምስጢረ ተክሊል,ክህነት .....
Dec 02, 20234 engagements
የአክስቴ ልጅ የሌላ ሃይማኖት ተከታይ ነበር እና አሁን ቄደር ተጠምቆ ወደ ክርስትና ተመልሷል እና ሁሉን ምስጢራት መፈጸም ይችላል ወይ እንደ አንድ ምዕመን የሚያሟላቸው ነገሮች ካሉ ምስጢረ ተክሊል,ክህነት .....
Dec 02, 2023ወንድሜ እንደዚህ አይነት ሀይማኖታዊ ጥያቄ አባቶችን ጠይቁ ፤ አሁን ለጠየከው ጥያቄ ግድ ቄደር የሰጡትን አባት አናግር ፤ በአጠቃላይ ያሉህን የሀይማኖታዊ ጥያቄዎች የሀይማኖት አባቶችን ብቻ አማክር።
Dec 03, 2023If he's a virgin(a.k.a didn't do any form of sex) then he can do sereate teklil, neseha kegeba ena kehatiyat yetseda kehone he can do sereate qurban(mequreb yechelal), again if he's a virgin n he learned abenet temeher then deacon mehon yechelal ena after marrying a virgin woman he can become a kahen or sereate kehenetn lefetsem yechelal....
Dec 03, 2023