#personal
selam AAE families እንዴት ነው የላይኛውና የታችኛው የሰውነት ክፍላችሁን ክብደት ምታመጣጥኑት ማለቴ ለሴቶች የላይኛው የሰውነት ክፍል በጣም ቀጫጫ ነኝ ከታች ደግሞ ወፍራለው ማለት እግሬ በጣም ትልቅ ነው እና ትልቅ ልዩነት አለው ብዙ ሰዎች ይጠይቁኛል እና am insecure even if my boobs are too small,my hips is too wide ina i don't like it how can i solve it please help me especially doctors Tnx
Dec 02, 20233 engagements