Tata87
#technology
ሰላም ሰዎች ካርድ ከሞላሁ ቆይቻለው በHttp injector ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት Dataው ፈጣን ነው ግን አንድ ነገር እያሳሰበኝ ነው። አንድ ጓደኛዬ ሲጠቀም ቆይቶ CBE mobile Banking app ሲከፍት ሙሉ ለሙሉ ዘጉበት Mobile banking እንዳይጠቀም አገዱት። እና የኔ ጥያቄ ይሄ Http injector የሚባል ነገር Safe ነው?
Dec 02, 20239 engagements