Youuu131.5
#education
#urgent Sewoch benatachu lesegho migeba assignment new mtaku tebaberugh... የተዋቀረ እና ያልተዋቀረ ቃለ መጠይቅ ምንድን ነው? እባካችሁ የምታውቁ።
Dec 02, 20231 engagements
#urgent Sewoch benatachu lesegho migeba assignment new mtaku tebaberugh... የተዋቀረ እና ያልተዋቀረ ቃለ መጠይቅ ምንድን ነው? እባካችሁ የምታውቁ።
Dec 02, 2023የተዋቀረ ቃለመጠይቅ ማለት ሁሉንም ጥያቄዎች አስቀድመህ ሊስት አድርገህ ይዘሀል፣ ያልተዋቀረ ሲሆን መነሻ ጥያቄ ትጠይቅና ቀጣይ ጥያቄዎችህ ከሰውየው መልስ በመነሳት ነው። ያልተዋቀረ ቃለ መጠይቅ ማድረግ ልምድ ይጠይቃል ከርእስ እንዳትወጣና የመልሱን ፍሬ ነገር መሰብሰብም። for more google "structured and unstructured interview"
Dec 04, 2023