#other
ሰላም እንዴት ናቹህ በአማራ ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ አብዛኛው ህዝብ በስደት ላይ ነው እኔም ከነሱ መካከል ነኝ እና አዲስአበባ ገብቼ ነበር ማደሪያ ቢኖረኝም ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ማሟላት አቅቶኛል እና እባካችሁ ማንኛውንም ስራ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ጠቁሙኝ ለማለት ነው አመሰግናለሁ።
Dec 02, 20236 engagements
ሰላም እንዴት ናቹህ በአማራ ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ አብዛኛው ህዝብ በስደት ላይ ነው እኔም ከነሱ መካከል ነኝ እና አዲስአበባ ገብቼ ነበር ማደሪያ ቢኖረኝም ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ማሟላት አቅቶኛል እና እባካችሁ ማንኛውንም ስራ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ጠቁሙኝ ለማለት ነው አመሰግናለሁ።
Dec 02, 2023Bro endene endene legizew listero jemir kezan mata mata tibeka minamin felig egzeabher yirdak🙏... ..... ....santaclause paw paw pawwwwwwwwwwwwwww
Dec 02, 2023Abate Enkuan ante kerto ezihu yeadis abeba lijochm sra yelenm its hard mtawkew sew kelele
Dec 02, 2023Betting bet lemn cashier atseram wey
Dec 03, 2023Dm me i wil forward lante yemihone srawoche kayehu
Dec 02, 2023Eymetu nw eymetu nw ylal 🤣
Dec 03, 2023Wtf 🧐
Dec 03, 2023