#personal
Passport ለማውጣት ቀጠሮ አስይዤ ነበር እና የቀጠሮ ቀን ስሄድ ይዤ የምሄደው የልደት ሰርተፍኬት የጀርባ ማህተብ ያስፈልገዋል ሲባል ሰምቼ ነው የት ነው የማስመታው!! እና ሌላም የማያስፈልግ ነገር ካለ ብትነግሩግኝ!!
Dec 01, 20234 engagements
Passport ለማውጣት ቀጠሮ አስይዤ ነበር እና የቀጠሮ ቀን ስሄድ ይዤ የምሄደው የልደት ሰርተፍኬት የጀርባ ማህተብ ያስፈልገዋል ሲባል ሰምቼ ነው የት ነው የማስመታው!! እና ሌላም የማያስፈልግ ነገር ካለ ብትነግሩግኝ!!
Dec 01, 2023ሸገር መናፈሻ አጠገብ ደርሰህ ወሳኝ ኩነት ብትል ያሳዮሀል። ከፒያሳ ቀጨኔ የሚጭኑ ታክሲዎች ጋር ሄደህ ወደ ሸገር መናፈሻ ታክሲ ብትጠይቅ ያሳዮሀል። ሸገር መናፈሻዉ ጋር ቅያስ አለ በሱ መግባት ነዉ። ብር ስለሚያስከፍሉ መያዝ አትርሳ እና መታወቂያ። ከቀበሌም ደብዳቤ መያዝ ያለብህ ይመስለኛል።
Dec 02, 2023Lela demo kfyaw be tele birr nw ene endeza nw yarekut so endatigulala.. Botaw yaw sheger mnafesha ke piyasa wede kechene sthede tagegnwalek office mnm ayagulalukm for me one of the best governmental office
Dec 02, 2023