How come a man that's really attractive, intelligent, charismatic, well spoken, Ripped physique and all,end up being all alone? How come he end up being single? Aren't ppl like these supposed to have all the women? How come he end up being single, like forever??
Dec 01, 2023ራስህን ሁን ፅድት በል ስፓርት ስራ ማንኛውንም ስራ ለኔ ይጠቅመኛል ምትለውን ስራ ሰው ላለማስከፋት ሞክር አምላክህን ሁሌ አመስግን ምርጥ ልብስ ልበስ ሳትጨናነቅ Sigma ሚሉት ወረርሽኝ አለ አትስማቸው ለራስህ ደስ እስከሚልህ ድረስ ተለወጥ በመጨረሻም ፈጣሪህን "በኔ መለወጥ ደስ እስከሚልህ ድረስ ለውጠኝ" እያልክ ዱአ አድርግ✅
Dec 02, 2023