#education
ሰላም ሰዎች አአዩ በቀን የትምህርት ዘርፍ marketing management ለመማር አስቤ ነበር እና የመግቢያ ፈተናውን ለማለፍ ያን ያህል ከባድ ነው እንዴ? እና ደሞ የሚፈትኑን ፈተናስ ከምን ጋር የተያያዘ ነው? እባካችሁ የምታውቀትን መልሱልኝ 🙏
Nov 30, 20230 engagements

Nov 30, 2023