Anouymous485
#education
ከዩኒቨርስቲ በዲግሪ ተረግሜ ነበር አሁን ላይ በግል college በዲግሪ ለመማር ፈልጌ ነበር እና cost shareing ሳልከፍል መማር እችላለሁ እንዴ ይሄን ማስታወቂያ አይቼ ነው መልሱልኝ እንዴት ነው የዲግሪ ቴምፖራሪ ያላቹ ሲል አስረዱኝ እስኪ ያለብኝ እዳ ሳልከፍል እችላለሁ እንዴ
Nov 30, 20233 engagements
ከዩኒቨርስቲ በዲግሪ ተረግሜ ነበር አሁን ላይ በግል college በዲግሪ ለመማር ፈልጌ ነበር እና cost shareing ሳልከፍል መማር እችላለሁ እንዴ ይሄን ማስታወቂያ አይቼ ነው መልሱልኝ እንዴት ነው የዲግሪ ቴምፖራሪ ያላቹ ሲል አስረዱኝ እስኪ ያለብኝ እዳ ሳልከፍል እችላለሁ እንዴ
Nov 30, 2023ድረጋሚ መረገም ፈልገህ ነው 🙄☹️
Dec 01, 2023😂the teregme part
Dec 01, 2023😂ማን ረገመህ ስታሳዝን
Dec 01, 2023