ሰዎች አንዴ ፍልስፍና ይሁን አላቅም ግን ስሙኝ ደስታ ምንድነዉ ? ይህን ደስታ የሚለዉ ስሜት ልታስረዱ ትችላላችሁ? ይቻላል የደስታ ስሜትን በቃላት ደርድሮ ማስቀመጥ? ለእኔ ደስታ ይህን ያህል ጥልቅ ነዉ ለእናንተስ? የደስታ ስሜት ጥጉን አይታቹ ታዉቃላችሁ? ሳቅ ሳይሆን ደስታ እ..? ሙሉ በመሉ የተረዳኝን አንድ ሰዉ ባገኝ ብዬ ነዉ ቢያንስ ጥያቄዉን የሚረዳኝ
Nov 30, 2023Awo ene teredichekalew gin destan be kal meglets ayichalim.....manignawunim emotion be kal meglets ayichalim..... ..... .......santaclause paw paw pawwwwwwwwwwwww
Dec 01, 2023