ProudWalrus34129.5
#other
ወይም አ.አ ውስጥ አለ የተባለ የ screen ስፔሻሊስት የምታውቁት ካለ pls ጠቁሙኝ የስልኩን touch እኔ ሰጥቼው እሱ በ screen separator ተቹን እና ስክሪኑን ለያይቶ አሪፍ አርጎ ሚሰራልኝ የተሟላ material ያለው ሰው ተቁሙኝ pls
0 engagements