Me123422
#education
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ወደጥያቄው ስገባ እኔ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተፈትነው ከወደቁ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ ነኝ እና ያመጣውት ውጤት 195 ነው በዛላይ natural ተማሪ ደግሞ ወንድ እና computer science or software engineering የመማር ፍላጎት አለኝ ሰው ስጠይቅ እደተነገረኝ ከሆነ ICT level 4 ከወሰድክ computer science degree መማር ትችላለክ አሉኝ እና እውነት ነው? ዲግሪ መማር ምችልበት ሌላ መንገድ ካለም ጀባ በሉኝ ጥያቄውን በትግስት ስላነበባችሁ አመሰግናለው🙏🏾🥹
Nov 30, 20235 engagements