Gelu12355.5
#business
ሰላም መናፈሻ ነበረኝ ena መናፈሻውን ካፌ ነገር ልከፍት አሰብኩ መጠየቅ የፈለኩት ደሞ ፍቃድ መጠየቅ ይኖርብኛል እና ሌላ መናፈሻ ውስጥ ሊሰራ የሚችል አሁናዊ ቢዝነስ ካለ suggest አርጉኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Nov 29, 20232 engagements
ሰላም መናፈሻ ነበረኝ ena መናፈሻውን ካፌ ነገር ልከፍት አሰብኩ መጠየቅ የፈለኩት ደሞ ፍቃድ መጠየቅ ይኖርብኛል እና ሌላ መናፈሻ ውስጥ ሊሰራ የሚችል አሁናዊ ቢዝነስ ካለ suggest አርጉኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Nov 29, 2023Game zone eza wst
Nov 30, 2023የት አካባቢ ነሽ?
Dec 03, 2023