ProudWalrus34129.5
#business
አሪፍ በሆነ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ስለሆነ የማትፈልጉት ከአመት በላይ የሆነውን የ Telegram Supergroup ሚሸጥልኝ ሰው ከየት አገኛለሁ??
#business
እኔምላችሁ ሰዎች የማይጠቀሙበት ወይም የማይፈልጉትን ከተከፈተ ከሁለት አመት በላይ የሆነውን የቴሌግራም Supergroup እየገዛሁ ነበር ምንም ሜምበር ባይኖረውም ችግር የለውም 1 ሜምበር ካለው በቂ ነው ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው እና መሸጥ የሚፈልግ ሰው ከየት ማግኘት እችላለሁ? ወይም መሸጥ የሚፈልግ ሰው አገኛለሁ? Group ሳንሆን Supergroup ነው የፈለኩት.... Please approve as soon as possible thank u🙏
3 engagements