#business
ቴሌ ብር ማበደር ጀምሮ የለ? ስለዚ ልበደር ገባው። ግን "available limit" ዜሮ ይላል። ምን ለማለት ፈልጎ ነው? እንዴት ነው መበደር የምችለው? ምን ምን አይነት internal activity" ባደርግ ነው ቴሌ ብር ሊያበድረኝ የሚችለው? Please dont ignore this. If you know a thing, say it.🙏 thanks
Nov 28, 20233 engagements