ምን ላድርግ ቆይ ሴት ነኝ የምኖረው አክስቴ ቤት ተጠግቼ ነው ቤተሰብ የለኝም እቤት ውስጥ ስራ በጣም እሰራለሁ በዛ ላይ የአክስቴ ልጆች ወንዶች ናቸው ያስቸግሩኛል አክስቴም እኔን ከምንም አትቆጥረኝም ምንም አይነት የልቤን የምነግረው የሴትም ሆነ የወንድ ጓደኛ የለኝም ደሞ ሌላ የምጠጋው ዘመድ የለኝም ዝም ብዬ ወደ አንዱ ሀገር ልጣፋ ወስኛለሁ አኔ የማሳልፈው ስቃይ እውነት ማንም አያውቅም እሺ ምን ላድርግ
Nov 28, 2023And guadgnaye edanchi nberch ahun kza tfta jmma nw mnorew ejesh lay tnesh gnzeb kale buna tetu mnamn jmre kza gnzeb stagni bet tkrayalesh
Nov 29, 2023