መንጇ ፍቃድ ፈተና ቃሊቲ ረቡዕ ለት አለብኝ እና 4000 ካልሠጠሻቸዉ ፈተናውን ከባድ ያደርጉብሻል አለኝ እዉነት ነዉ?
Nov 28, 2023እንደዛ ብሎ ነገር የለም ከ15 ቀን በፊት ነው የተፈተንኩት step ጠብቀህ ከሰራህ ታልፋለህ ማንንም እንዳትሰማ
Nov 29, 2023መንጇ ፍቃድ ፈተና ቃሊቲ ረቡዕ ለት አለብኝ እና 4000 ካልሠጠሻቸዉ ፈተናውን ከባድ ያደርጉብሻል አለኝ እዉነት ነዉ?
Nov 28, 2023እንደዛ ብሎ ነገር የለም ከ15 ቀን በፊት ነው የተፈተንኩት step ጠብቀህ ከሰራህ ታልፋለህ ማንንም እንዳትሰማ
Nov 29, 2023Ye tsehuf fetenaw endet nbr ? tegbar mifetenut asetemariwoch strict nachew ende?
Dec 07, 2023ፍፁም ውሸት ነው ሁሉም የሚፈተነውን ፈተና ነው የምትፈተኝው እንጂ ላንቺ ተብሎ ከባድ የሚባል ፈተና የለም ሊያጋጥምሽ የሚችለው ነገር ምንድነው ተፈታኝ እንዲወድቅ ዝም ብለው ያዋክባሉ ማንንም ሳትሰሚ stepሽን ተከትለሽ ስሪ/ስራ trust me የምታደርገውን ነገር ካወቅሽ ምንም ከባድ ነገር የለም ፍፁም ቀላል ነው.... ይሄን ያልኩሽ እኛም የፈተናው ቀን ጠዋት ትከፍላላችሁ ወይስ በእራሳችሁ ትፈተናላችሁ ተብለን ተጠይቀን ነበር ግን በእራሳችን ብለን ተፈተንን then አለፍን እና ብር ስለሚፈልጉ ነው እንደዛ የሚሉት
Nov 29, 2023Ara meserat kechalek talefalek wanaw focus aderg enem ke 8 wer befit tefetge nbr kelale nw
Nov 29, 2023hulum yerasun hasab nw nw minagerew ene tru adrge serche malefiyaw 74 huno endikochegn 73 neber yesetugn bewnet almost 90% yikeflalu gn ende aseltagnachuh yiwesenal network slalachew ke fetagnochha awkew yitlalu gn fetenaw lehulum temesasay nw
Nov 29, 2023