#education
Hi guys የዘንድሮ 12 ተፈታኝ ነበርኩ ውጤት አልመጣልኝም እና ኮሌጅ ገብቼ ኮምፒውተር ነክ የሆነ ትምህርት ልማር አስቤ ነበር computer science በ dip የለም አሉኝ እስቲ ከዚህ ጋር ሚገናኝ ትምህርት ምን አለ ( natural student )
Nov 27, 20232 engagements
Hi guys የዘንድሮ 12 ተፈታኝ ነበርኩ ውጤት አልመጣልኝም እና ኮሌጅ ገብቼ ኮምፒውተር ነክ የሆነ ትምህርት ልማር አስቤ ነበር computer science በ dip የለም አሉኝ እስቲ ከዚህ ጋር ሚገናኝ ትምህርት ምን አለ ( natural student )
Nov 27, 2023IT
Nov 28, 2023IT and ICT lyunetu mndnew
Nov 28, 2023