Huge81
#religion
For Christians ዘሁልቁ 22፡ ከ 31᎒33 ላይ ያለው ቃል ለመላእክት አይሰገድም ወይስ ይሰገዳል ካላቹ አስረዱኝ አይሰገድም ካላችሁም
Nov 27, 20234 engagements
For Christians ዘሁልቁ 22፡ ከ 31᎒33 ላይ ያለው ቃል ለመላእክት አይሰገድም ወይስ ይሰገዳል ካላቹ አስረዱኝ አይሰገድም ካላችሁም
Nov 27, 2023“ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።” — ራእይ 19፥10 ዘዳግም 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ አምላካችሁም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የተማማለውን ቃል ኪዳን እንዳትረሱ፥ አምላክህም እግዚአብሔር የከለከለውን በማናቸውም ቅርጽ የተቀረጸውን ምስል እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ። ²⁴ አምላክህ እግዚአብሔር የሚበላ እሳት ቀናተኛም አምላክ ነውና። “ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።” — ማቴዎስ 4፥10
Nov 28, 2023♥️♥️♥️♥️
Nov 28, 2023ከ 21 ጀምሮ አንብብ/ቢ ከዛ ሀሳቡ ታውቃለህ/ታውቂያለሽ
Nov 28, 2023https://t.me/ethiopian_students_group
Nov 27, 2023