በፍቅር ሳይሆን በህይወት ውጣውረድ ልቡ ለተሰበረ ሰው ምንድነው መድሀኒት መፍትሄው? እውነት አንድ ቀን ያሰብንበት እንደርስ ይሁን? በጣም ልቤ ተሰብሯል😭😭 እባካችሁ እርዱኝ! እግዚአብሔር ያላለው ነገር ላይ እየታገልኩ ይሆን? እግዚአብሔርም ዝምም አለኝ:: እባካችሁ በተለይ protestant የሆናችሁ , እንዴት ነው ምናደርገው ነገር የእግዚአብሔር ሀሳብ ይሁን አይሁን የምናውቀው? እርሱን ስጠይቀው ዝምታን መረጠ,,,,,,dro enkuan yhen tnnsh tselotochen tolo mels ysetegn neber እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ😭😭😭
Nov 27, 2023ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። መዝ.40:1 Fitu koy esu andken zenbel ylal egzihabher ale ayzon.
Nov 27, 2023