ቤተሰብ ከቤት ሳያሶጣ አሳድጎ ለትምህርት ብቻ ከቤት የሚወጣን ልጅ እና ጓደኛ የሌለው ሰው ከሰው የማይግባባ ልጅ እንዴት ነው ዩኒቨርስቲ ካልሄድክ የሚባለው ያለፍላጎቱ እስቲ እናንተ የምታውቁት እንደዚህ አይነት ሰው ዩንቨርስቲ ሄዶ እነዴት ሆነ ሰሞኑን በዚህ ጉዳይ ቤቱ ሩንዳ ሆኗል
Nov 26, 2023ኖርማል ነው ለጊዜው ሊከብድሽ ይችላል ግን ትለምጅዋለሽ እናም መውጣቱ ጥሩ ነው
Nov 27, 2023