KN36.5
#other
የሆነ ነገር ለማድረግ በጣም እየፈለጋችሁ ግን አቅም ስታጡ ያለውን ስሜት ታውቁታላችሁ???? መሞት እየፈለኩ,ህይወት እያስጠላኝ ግን ላለመኖር አቅም አጣሁ፡፡አለመኖር አልቻልኩም፡፡መሞት አቃተኝ
Nov 26, 20239 engagements
የሆነ ነገር ለማድረግ በጣም እየፈለጋችሁ ግን አቅም ስታጡ ያለውን ስሜት ታውቁታላችሁ???? መሞት እየፈለኩ,ህይወት እያስጠላኝ ግን ላለመኖር አቅም አጣሁ፡፡አለመኖር አልቻልኩም፡፡መሞት አቃተኝ
Nov 26, 2023ኢየሱስ እንዲህ ብላል“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” — ማቴዎስ 11፥28 Btaweragn des yilegnal @kalebbedada
Nov 27, 2023ብዙ መዘብዘብ አልፈልግም እስኪ ከዚህ ቪዲዮ የተረዳኸውን ጀባ በለኝ... እኔ ስላልገባኝ ነው https://www.youtube.com/watch?v=rWAd-P879g8
Nov 27, 2023አይዞን ሁሉም ያልፋል
Nov 27, 2023I feel the same hulm nger gra new yehoneg at least i can't do suicide
Nov 27, 2023Hulum yalfal egiziabher yasalifal new ena tinish tebik yeteshale ken yimetal
Nov 27, 2023Aw yagtmal beteley ke 16-22 balew wetat wust sigmet antem eza wust neh?
Nov 28, 2023