#business
አሰላ ውስጥ ያሉ ተለቅ ተለቅ ያሉ ሆቴሎች ለ 1ቀን ማደር ብፈልግ ምን ያህል ብር ነው የሚሉኝ? ምታውቁ ካላችሁ...ለምሳሌ ደራርቱ ሆቴል ..ሶልጃም ሆቴል..
Nov 26, 20239 engagements
አሰላ ውስጥ ያሉ ተለቅ ተለቅ ያሉ ሆቴሎች ለ 1ቀን ማደር ብፈልግ ምን ያህል ብር ነው የሚሉኝ? ምታውቁ ካላችሁ...ለምሳሌ ደራርቱ ሆቴል ..ሶልጃም ሆቴል..
Nov 26, 2023Ahya yzeh lmeta nw 👀
Nov 28, 2023Derartu 500 birr new soljam tensh yechmral
Nov 27, 2023Really????500 ብቻ??? እውነትህ ነው?... የsoljamንም አጣራልኝና ንገረኝ እባክህ🙏🏾
Nov 28, 2023