Hi guys endet nachihu? ባህር ዳር ነው ምኖረው እና በቅርቡ በጦርነቱ ምክናያት ከስራ ተሰናብተናል እና በonline የሚሰራ ትክክለኛ የሆነ በወር ከ10k በላይ ልሰራበት የምችል ስራ ጠቁሙኝ pls? ማስተርስ ዲግሪ አለኝ ችግር ውስጥ ነኝ pls እርዱኝ ??? ለምትሰጡኝ comment ena suggestion በቅድሚያ አመሰግናለሁ🙏🙏
Nov 26, 2023Bahrdar honeh Internet endet sertolh new ehenn tiyake liteyik yechalkew bro???
Nov 26, 2023