ወይኔ ባንተ ሚመጣብን ዕዳ😭😂
Nov 26, 2023ወይኔ ባንተ ሚመጣብን ዕዳ😭😂
Nov 26, 2023Egziabher ayfetenehm yesew lij begeza hasabu ena megotu nw yemefetenw ፲፫፤ ማንም ሲፈተን፦በእግዚአብሔር እፈተናለኹ አይበል እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና እርሱራሱስ ማንንም አይፈትንም። ፲፬፤ ነገር ግን፥እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል።(የያዕቆብ፡መልእክት....፩፥፲፫፡፲፬)
Nov 26, 2023ሚፈትነው Allah fetnaw demo ሰይጣን
Nov 26, 2023ለዚህ ቀላሉ መልስ የኢዮብ ፈተና ነው። የሚፈትነው ሰይጣን ነው፥ ሰይጣን መፈተን ብትፈልግ ራሱ እግዚአብሔር ካልፈቀደ አይሆንም። ሲያድንም እንደዛው። ነቢያት መላእክት ህሙማን ሲፈውሱ የተፈወሱት ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ጸጋ በእነሱ እጅ ነው። ነገር ግን ይህም ቢሆን እግዚአብሔር ካልፈቀደ የሚሆን ነገር የለም። But in that context, እግዚአብሔር ሲፈትን ያላመኑትን ለማስተማር እንጂ ያመኑትን ለመጣል አይደለም። ለዚህ ነው "እግዚአብሔር አይፈትንም" የተባለው
Nov 26, 2023Huletum Egziabhere be emneteh edetetsena yefetenehal Seytan demo lemasenakel ena lemasat yefetenehal
Nov 26, 2023