ሰላም ሰዎች የ8 ክፍል ተማሪ ነኝ መጠየቅ የፈለኩት በደንብ አጠናለው ክፍል ውስጥም እሳተፋለው ነገር ግን ምንም ወጤት የለኝም ፈተና ላይ እያወኩ ምሳሳተው ጥያቄ ይበልጣል እና ሰዎች ምን ላርግ እባካቹ ምከሩኝ
Nov 25, 2023እኔም ሌሎች የማውቃቸውም ሰዎች ይገጥመን የነበረ ነገር ነው። በጣም ተቸግረን ነበር። እኛ መፍትሄ ያገኘንበት የአጠናን ዘዴ ወይም የበለጠ መስራት ሳይሆን መጠመቅ እና መጸለይ ነው። ስለዚህ ተጠመቅ። ጸሎት እያደረክ አጥና። በተቻለህ አቅም አባቶችን አማክር። የአጠናን ዘዴ ማወቅ ከፈለክ ደግሞ practice ጥያቄዎችን መስራት እና ከጓደኞች ጋር ሆኖ ማጥናት ይረዳሃል። ግን እያወቁ መሳሳት፣ ሲያነቡ እንቅልፍ ማስቸገር፣ ጓደኞችህን አስረድተህ ፈተና ላይ ጥያቄውን አንተው የምትሳሳት ከሆነ መጠመቁን ጊዜ ሳታቃጥል ጀምር።
Nov 26, 2023