#other
እኛ ጋር ብቻ ነው ወይስ እናንተም ጋር መብራት ይጠፋል?? ብዙውን ጊዜ እኮ ነው ማይኖረው 🤔
Nov 25, 20237 engagements
እኛ ጋር ብቻ ነው ወይስ እናንተም ጋር መብራት ይጠፋል?? ብዙውን ጊዜ እኮ ነው ማይኖረው 🤔
Nov 25, 2023Ere egnam gar tlant nw gena yetestekakelew liyasabdun mnm alkerachew
Nov 26, 2023እስኪ ወጣ በልና የጎረቤታቹንም ቼክ አርገው
Nov 25, 2023አይ አባቴ መብራትሐይሎችን አታስታውሳቸዋ ይሄን ሰሞን ሰላም አግኝተናል uuuffffffffffffffffff
Nov 25, 2023እኛጋር አለ ብሮ አንዳንዴ ብቻ ነው የሚጠፋው
Nov 25, 2023