philosopherr1226
#society
#location Izz urgent ለመገናኛ ቅርብ የሆነ የህፃናት መዎያ እና የ ኦትዝም ተጠቂ የሆኑ ልጆች እሚውሉበት እምታውቁት ማእከል ካለ ንገሩኝ ለመገናኛ ቅርብ እንኮን ባይሆን ሌለ እምታውቁትን ማእከል ንገሩኝ🙏 በተለይ ደሞ መጎብኘት,ዉሎ መምጣት አሚቻልበት ቦታ ቢሆንና ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል inbox mawrat kefelegachu👇👇 @LijSeyfeMD Slanebebachhut bicha amesegnalew mels lemsetugn degmo ejg betam amesegnalew Tnx,👋chaw
Nov 25, 20234 engagements