TameDingo88269
#education
12 ጨርሳቹ ስም ያስቀየራቹ university ስትሄዱ ከ8-12 ውጤት ይቀየራል ወይስ የፍርድ ቤት ወረቀት ብቻ ነው ይዛቹ ምትሄዱት
Nov 25, 20236 engagements
12 ጨርሳቹ ስም ያስቀየራቹ university ስትሄዱ ከ8-12 ውጤት ይቀየራል ወይስ የፍርድ ቤት ወረቀት ብቻ ነው ይዛቹ ምትሄዱት
Nov 25, 2023No ye firde bet wesane ke document gare abero yeyayazale
Nov 25, 2023ያስቀየርሽበትንም እና 8-12 ይዘሽ ሂጂ
Nov 25, 2023