እናት እና አባቴ በቅርቡ ተለያይተዋል already በፍርድ ቤት ጨርሰዋል ሁሉንም ነገር -እኔ ዩኒቨርስቲ ልገባ የጥሪ ቀን እየጠበኩኝ ነው - አባቴ ጡረታ ወቷል -እናቴ ስራ የላትም አንድ ታናሽ ወንድም አለኝ -dilemma ውስጥ የከተተኝ ነገር ቢኖር ጊቢ ሔጄ ልማር ወይስ ወደስራ ልግባ የሚለው ነው -ለእናቴም ብሎም ጡረታ ለወጣው አባቴ ቶሎ መድረስ እፈልጋለሁ ። በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር tbh thanks .(21) Male
Nov 25, 2023Ahun lay yalew neger endaschenekeh yetaweke new gn ahunkay sra eseralehu bleh btasb 1 neger tolo atagegnm 2 neger yemikeflh beki ayhonm malet ke 2tum neger sathon tkeraleh Eee gibi hedeh temar bay negn hiwet bizi tnsh neger atkomem🙏
Nov 26, 2023