DuskParrot26108.5
#education
Hi. አንድ ተማሪ full scholarship ደርሶት ወደ US ቢደርሰውና እዛ ተምሮ ቢጨርስ እንዴት ነው የተማረበትን የሚከፍው? አንድ ሰው ለትምህርት ወደ US ከሄደ ትምህርቱን እንደጨረሰ ነው የሚመለሰው ወይስ ክፍያውን ጨርሶ ነው መመለስ የሚችለው? ይሄን ነገር አብራሩልኝ አመሠግናለሁ ።
Nov 25, 20235 engagements
Hi. አንድ ተማሪ full scholarship ደርሶት ወደ US ቢደርሰውና እዛ ተምሮ ቢጨርስ እንዴት ነው የተማረበትን የሚከፍው? አንድ ሰው ለትምህርት ወደ US ከሄደ ትምህርቱን እንደጨረሰ ነው የሚመለሰው ወይስ ክፍያውን ጨርሶ ነው መመለስ የሚችለው? ይሄን ነገር አብራሩልኝ አመሠግናለሁ ።
Nov 25, 2023Full ride scholarship doesn't require any payment from you. It's all for free
Nov 25, 2023