ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አንድ ጥያቄ ነበረኝ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ አለማዊ ህይወትን ረስቼ በገዳም መኖሮ እፈልጋለሁ ታዲያ እንዴት ነው በገዳም መኖር የምችለው ማስፈቀድ ያለብኝ አካል ካለ እባካችሁ በቀናነት ተባበሩኝ
Nov 24, 2023ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ተባለ እንጂ አንድ ቦታ ተደብቃችሁ አምልኩ አይልም እኮ ለምን እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ዋሻ ከምትገቢ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ምታውቂውን ወንጌል ሌሎች ሰዎች እንዲያውቁ በሄድሽበት ሁሉ አትሰብኪም?
Nov 25, 2023