#religion
1 ከመፅሀፍ ቅዱስ እና ከሰው ልጅ የማን ክብር ይበልጣል? 2 ሰዎች ናቸው መላዕክትን ሚያገለግሉት ወይስ መላዕክት ናቸው የሰው ልጅን ሚያገለግሉት?
Nov 24, 20235 engagements
1 ከመፅሀፍ ቅዱስ እና ከሰው ልጅ የማን ክብር ይበልጣል? 2 ሰዎች ናቸው መላዕክትን ሚያገለግሉት ወይስ መላዕክት ናቸው የሰው ልጅን ሚያገለግሉት?
Nov 24, 20231. “ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።” — ሉቃስ 21፥33 2. “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤” — መዝሙር 91፥11
Nov 24, 2023I guess bible mknatum Ye Egziabher kal slehone God demo kale ...mdrna semay bitefa ykelegnal blual Gn endezi aynet ye lj hasab mn stl/y asebkew/shw Melaektoch nachew sewn yemiyagelglut yemiyamaldut
Nov 24, 2023Confusing question ye 1 mnm sense aysetm 2 melaiktm sewochm egziabern new miamelkut(miageleglut)
Nov 24, 2023