HABATMU52
#other
ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰብ, ዛሬ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ! ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ነኝ በሶሻል ሳይንስ እና ኮርስ መረጣ በጣም ተቸግሬአለሁ, እኔ ቁጥር ላይ ብዙም አደለሁም ቃላት ወይም ከሰው ጋር መግባባት ግን አሪፍ ነኝ ጥሩ የፈጠራ አቅምም አለኝ ! እስቲ አሪፍ የምትሉትን ከራሳችሁ ልምድ ተነስታችሁ ብታጋሩኝ በጣም ደስ ይለኛል ! አመሰግናለሁ ! 😊
Nov 24, 20234 engagements