KMB240.5
#other
ሰላም AAE በአሁን ሰአት አውቶብስ ( ህዝብ 2 እና 3 ) ከማሽከርከር እና ከባድ መኪና ( ደረቅ 2 እና 3 ) ከማሽከርከር የቱ ነው የሚያዋጣው?? የሁለቱንም ስራዎች ጥቅሞቹን እና ጉዳቶቹንም በዛው እያወዳደራችሁ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
Nov 22, 20231 engagements
ሰላም AAE በአሁን ሰአት አውቶብስ ( ህዝብ 2 እና 3 ) ከማሽከርከር እና ከባድ መኪና ( ደረቅ 2 እና 3 ) ከማሽከርከር የቱ ነው የሚያዋጣው?? የሁለቱንም ስራዎች ጥቅሞቹን እና ጉዳቶቹንም በዛው እያወዳደራችሁ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
Nov 22, 2023Broski sijemer eko yhen meteyek yelebshm...sra yalebet bota metekom kehone weym contrat miyasera derejet kaleh yetgnawm mekina awachi nw telek behone kuter demo kfyawm kef eyale yhedal...chnklateh matekor yalebet yetgnawn mekina beyz ene tru yesra akababi agegnalew connection alegn wey mnamn bleh nw
Nov 23, 2023