#education
ሰላም ቤተሰብ 👋 AAU extension ተመዝግቤኣለው እና ቀን ደግሞ ቅድስተ ማርያም accounting ልመዘገብ ነው እና ምናልባት ሁለቱ የመማሪያ time weekend ላይ ምናምን ይጋጩብኝ ይሆን? በተጨማሪ ምናልባት ያላስተዋልኩት ነገር ካለ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል አመሰግናለው😊🙏
Nov 22, 20234 engagements
ሰላም ቤተሰብ 👋 AAU extension ተመዝግቤኣለው እና ቀን ደግሞ ቅድስተ ማርያም accounting ልመዘገብ ነው እና ምናልባት ሁለቱ የመማሪያ time weekend ላይ ምናምን ይጋጩብኝ ይሆን? በተጨማሪ ምናልባት ያላስተዋልኩት ነገር ካለ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል አመሰግናለው😊🙏
Nov 22, 2023AAU extension kedame kedame afternoon becha nw class yeminorew , St. Marry kedame binor enkwa morning lay nw yemihonew,
Nov 23, 2023