ሰላም ቤተሰብ እባካቹ መላ በሉኝ። በጣም ቀጫጫ ነኝ 165cm ሆኜ 42kg ነኝ። እና ምንም በሽታ የለብኝም ግን ቅጥነቴ በሽታ ያያሸማቀቀኝ ነው የሚመስለው😭😭 ለምግብ ፍላጎት መጨመሪያ multivitamins ወስጃለው ግን ምንም ለውጥ የለውም በተፈጥሯዊ መንገድ ለመወፈር ምን ላድርግ በእግዚአብሄር😭😭 እረ ያለ ስጋ አጥንት በቆዳ ከመቅረቴ በፊት ድረሱልኝ😭😭🙏
Nov 22, 2023Bro sport sra like Gym and ሙዝ እንቁላል ስጋ ወተት አቩካዶ ካገኘህ ተመገብ ለውጡን ታየዋለህ ጥያቄ ካለህ ጠይቀኝ✌️
Nov 23, 2023