Hfdddhk54
#society
ደም በመስጠት ህይወትን እንድንታደግ። የእርስዎ ደግነት በእኛ ማህበረሰብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው። እሁድ ሕዳር 16፣ የአቡጊዳ ሮትራክት ክበብ ስታድየም ቀይ መስቀል በሚገኝው ደም ባንክ ውስጥ ባዘጋጀው የ62ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ለይ አንድ ላይ ሆነን ሕይወት ለማዳን ደማችንን እንስጥ። ጠሪ አክባሪ ነው እንዳትቀሩብን!! #62ndroundofblooddonation #Racabugida #Rotary #RotaractEthiopia #Interact #District9212 #CreateHopeInTheWorld #WeAreOne #LiftingEachotherUp Follow us on 👇 Facebook | Instagram | Telegram | LinkedIn
Nov 21, 20232 engagements