#technology
ሰላም ቤተሰቦቼ🤗 የኔ ጥያቄ Samsung PC ነበረኝ እና ባትሪው direct charge ተሰክቶ ካልሆነ አይሰራም ነበር አሁን ደግሞ chargeru ተበላሸ እስኪ ወይ ባትሪውን ወይ ደግሞ ቻርጀሩን የማገኝበትን የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ትምህርቴን ለመማር እየተቸገርኩ ስለሆነ ነው። ለትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Nov 21, 20234 engagements
ሰላም ቤተሰቦቼ🤗 የኔ ጥያቄ Samsung PC ነበረኝ እና ባትሪው direct charge ተሰክቶ ካልሆነ አይሰራም ነበር አሁን ደግሞ chargeru ተበላሸ እስኪ ወይ ባትሪውን ወይ ደግሞ ቻርጀሩን የማገኝበትን የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ትምህርቴን ለመማር እየተቸገርኩ ስለሆነ ነው። ለትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Nov 21, 2023Merkato .. yirga haile
Nov 21, 2023Let's fix it you will be satisfied @solomonpc
Nov 22, 2023