#sexual 👋 I'm 27 Yr M Is there any one who knows sex therapist, sex coach or sexual wellness center in Addis ??? I became over excited and 💦 I'm suffering from Premature ejaculation pls help me!
Nov 21, 2023ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ መሆኑን እና በመስቀል መሰቀሉን ለኀጢያቴ መሞቱን እንዲሁም ዘለዓለማዊ ህይወት ሊሰጠኝ ዘንድ ከሞት መነሳቱን አምናለሁ። እጅግ በጣም እንደሚወደኝ እና ኃጥያቴን ይቅር እንዳለው አውቃለሁ። ስለዚህም በኢየሱስ በማመኔ ብቻ ከዘላላም ሞትና ጥፋት አምልጬ የዘለዓለምን ሕይወት አግንቻለሁ። ስለዚህ አዳኝ ያለ ኢየሱስ፣ ሕይወት ያለ ኢየሱስ እንደሌለ እመሰክራለሁ። ቅዱስ መጽሐፍ ሲናገር👉 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 ይህ በጣም የወደድኩት ዘመቻ ነው ፤ ስለዚህ ኢየሱስን ከወደዳችሁት እና ካላፈራችሁበት በእኔ ስም ፈንታ የየራሳችሁን ተኩ እና በየራሳችሁ ገጽ ለጥፉ! መልካም ቀን 🙏🙏🙏 #ስለኢየሱስ_እንመስከር #ዘመቻ_ለኢየሱስ #ChallengeAccepted
Dec 25, 2023