#education
1)cost sharing ልከፍል ፈልጌ ነበር አዲስ አበባ ውስጥ ለ መገናኛ ቅርብ የሆነ ቦታ የት ነዉ ሚከፈለው 2)ወለዱ ስንት % ነዉ ለምሳሌ እኔ ከተመረኩ 2 ዓመት ሆነኝ ስመረቅ 27ሺ ነበር አሁን ስንት ይደርሳል?? 3)ሙሉውን ሳልከፍል በሆነ case student copy ማግኘት ምችልብት method አለ?? 🙈 Please I need answer
Nov 20, 20234 engagements