#other
ሰላም ሰዎች passport ለማውጣት የልደት ካርድ authenticated መደረግ አለበት እና የት ነው እሱን የማስደርገው ቦታውን እና አቅጣጫውን ንገሩኝ እባካችሁ አመሰግናለው።
Nov 20, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች passport ለማውጣት የልደት ካርድ authenticated መደረግ አለበት እና የት ነው እሱን የማስደርገው ቦታውን እና አቅጣጫውን ንገሩኝ እባካችሁ አመሰግናለው።
Nov 20, 2023ወሳኝ ኩነት ነው ፒያሳ አዲሱ ገበያ
Nov 21, 2023Birr yasfelgal ende authenticate lemareg
Nov 21, 2023Addisu gebeya ene 200 meselegn yekefelkut reschewalew gn sheger gibi wust new
Nov 21, 2023Kebele
Nov 21, 2023