it's urgent. Where can i get tigrian's 12 th grade placement either in telegram bot or somewhere?
Nov 20, 2023#Update በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል። ምደባ ለመመልከት፦ Website: https://result.ethernet.edu.et Telegram Bot: @moestudentbot በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወቃል። በአጠቃላይ ፈተናው ላይ ከተቀመጡት ከ9 ሺህ በላይ ተማሪዎች 73.09 በመቶ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች እና 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት እንዳመጡ መገለጹ ይታወሳል፡፡ https://t.me/+9uBYKLjYyeM2NmJk https://t.me/+9uBYKLjYyeM2NmJk
Nov 20, 2023