#education
ኧረ ሰዎች ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል በ2012 ዩኒቨርስቲ መግብያ ከ 400 ነበር የተያዘልን ማለት ከ700 ተፈትነን 3 course ተሰርዞ እና ከ700 ያመጣሁት 337 ነበር ከ400 ግን አልፌ ነበር ነገር ግን በሰአቱ በግል ጉዳይ ትምህርቴን መከታተ አልቻልኩም ነበር አሁን ላይ መማር ፈልጌ ነበር በዲግሪ መማር አልችልም እንዴ ወይስ በሬሚዲያ ነው የምገባው?
Nov 19, 20234 engagements